
ሳርቤት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር
ሳርቤት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር በሳር ቤት አካባቢ ተወልደው ባደጉ አብሮ አደጎች መነሻ ሃሳብ አመንጪነት የመኖሪያ አካባቢን መሰረት አድርጎ የተቋቋመ የህብረት ስራ ማህበር ሲሆን ዋንኛ አላማው አድርጎ የተነሳው የአባላቱን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች የቁጠባን ባህል በማስረፅ እና በእቅድ በመበደር የሚፈታበትን መንገድ ማበጀት ነው፡፡
Sarbet Saving and Credit Cooperative Society (SSACCS ltd) is a community based saving and credit association founded by wise and energetic youth group living around Sarbet, Addis Ababa.
The main objective of the association is building a culture of saving among the society and providing loan for its members.
ይቆጥቡ
በእቅድ ይበደሩ
በወቅቱ ይመልሱ!
Working Towards a Brighter Future


የሚሰጡ አገልግሎቶች (SERVICES)
ቁጠባ (SAVING)
-
መደበኛ ቁጠባ (Regular Saving)
-
የፍላጎት ቁጠባ (Voluntary Saving)
-
የልጆች ቁጠባ (Children’s Saving)
-
የዝግ ቁጠባ (Time Deposit)
ብድር (LOAN)
-
መደበኛ ብድር (Regular loan)
-
ልዩ ብድር( Special Loan: for house, car…)
መድን(Insurance)
-
የብድር የህይወት መድን(Loan Life insurance)
“Everything that is done in the world is done by hope”
Martin Luther
በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል
CONTACT
+251 980 160767, +251 980 160209
https://sarbetsaving.wixsite.com/website
Email: sarbetsaving@gmail.com
አድራሻ፡
አዲስ አበባ፤ ልደታ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 08፤ የቤት ቁ. 100
ሳርቤት ሱዳን ክለብ ፊት ለፊት በሚያስገባው ኮብል ስቶን መንገድ 100ሜ ያህል ገባ ብሎ